Help & Support
አካውንቶን ፕሪሚየም እንዴት ማድረግ ይችላሉ ምንስ ጥቅም አለው በውስጡ?
-በሪሱ ፖስት ያፀድቃል
-ቮሎግ ፖስት ማድረግ ይችላሉ
-ባጅ ያገኛሉ
-በተጨማሪ ሰጀስት ይደረጋል ፖስት ያደረጉት
-ገዢ ፖስት ሲያይ በመታወቂያ ከተመዘገበ እና ከሚታወቅ ሻጭ መሆኑን ይለያል
-ገዢ የናንተን ፖስት ሲያጋጥመው ሌሎች ቀደም ብለው ወይ ወደፋት የሚለቁትን ማየት እና መግዛት ይችላል።
እንዴት በተመዘገበ አካውንት ፖስት ማድረግ እንችላለን የራሳችንን መኪና ለመሸጥ ፖስት ስናደርግ? ቅደም ተከተሉን ከተንቀሳቃሽ ምስሉ ይከታተሉ ።
How to create post or listing to sell your own car with a sell my own car role,view the video demonstration steps.
Call us for support ☎️0911799616
እንዴት በተመዘገበ አካውንት ፖስት ማድረግ እንችላለን እንደ ደላላ? ቅደም ተከተሉን ከተንቀሳቃሽ ምስሉ ይከታተሉ ።
How to create post or listing as a broker role,view the video demonstration steps.
Call us for support ☎️0911799616
ሲመዘገቡ ገዢ/ደላላ/ሱቅ ያለው መኪና መሸጫ ጎራ መምረጥ አለቦት ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ እንዳለው።
-ስም
-ኢሜል
-ስልክ
-መደብ
-የሚስጥር ቁጥር ያስገባሉ መዝገባውን ይጨርሱ። መግዛት መሸጥ ይችላሉ፤ሻጮችን ስልክ ማግኘት ይችላሉ፤መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ። call us for support 0911799616

How to register/login and post listing. register-post listing, upload.
steps to register
1-user name
2-Email
3-phone number
4-role broker/your own/shop owner profile
5-Password then click "Register"
--you are all set, good to go-- phone call for help-+251911799616
Need More Help?
If you couldn't find what you're looking for, please contact our support team.